ዲግሪ ይዞ ሥራ አጥነት እና ስደት፣ እስከ መቼ?

Authors

  • ዲሣሣ መኰንን

Keywords:

ንድፈ-ሐሳብን በሚገባ ለመረዳት የሚቻለው ክህሎት ሲታከልበት ነው፡፡

Abstract

የንድፈ-ሐሳብ ትምህርት ለመንደርደሪያ ወይም መነሻ አስፈላጊ ነው፡፡ ነገር ግን፣ንድፈሐሳብ የከፍተኛ ትምህርት አልፋና ኦሜጋ ሊሆን አይችልም፡፡ አሁን እየሆነ ያለው ይህ
መሆኑን ተማሪዎች ምስክሮች ናቸው፤መምህራንና ሌሎች ባለድርሻ አካላትም ያውቁታል፡
፡ ዩኒቨርሲቲዎቻችን፣ኮሌጆቻቸውና የትምህርት ክፍሎቻቸው በስያሜ ይለያዩ እንጂ፣ ሁሉም
ከመጀመሪያ ዓመት እስከ መጨረሻ፣ የሚያተኩርት በንድፈ-ሐሳብ ላይ ነው፡፡

Published

2020-09-01