“ቆፀኒያምእንደቆጸሚያ?”፡- ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ትውፊት
Abstract
ሀገርበቀልየግጭትአፈታትጥበብናብልሃትካላቸውማኅበረሰቦችመካከልአንዱበደቡብምእራብኢትዮጵያየሚገኘውየጻራማኅበረሰብነው።ይህማኅበረሰብየራሱየግጭትአፈታትሥርዓት፣
ደንብ፣ጥበብናብልሃትያለውቢሆንም፣እስካሁንበጉዳዩላይየተደረገጥናትመኖሩንየሚያሳይማስረጃግንአላገኘሁም።ለዚህምነውይህንጥናትለማካሄድየተነሳሁት።
የዚህጥናትዓላማየጻራማኅበረሰብምንዓይነትትውፊታዊየግጭትአፈታትሥርዓት፣ደንብ፣ጥበብናብልሃትእንዳለውበትንተናማሳየትነው።በአንድማህበረሰብየፍትሕሥርዓትላይየሚካሄድእንዲህ
ዓይነቱጥናትከሌሎችተመሳሳይጥናቶችለተገኙግኝቶችተጨማሪማረጋገጫስለሚሆንተመሳሳይጥናትእንዲካሄድ፤በግኝቶቹናበጭብጦቹምላይውይይትእንዲካሄድያበረታታል።
የጥናቱየመረጃመሰብሰቢያዘዴዎችቃለመጠይቅ፣ምልከታ፣የቡድንውይይትናቸው።ከመስክየተገኙትመረጃዎችከፎክሎርእይታአንጻርባህላዊዐውድንመሠረትበማድረግበገለጻናበትንተናስልትቀርበዋል።
በጻራማኅበረሰብዘንድከሚታዩየግጭትዓይነቶችአንዱከባድግጭትየሚባለውሲሆን፣በተለይነፍስማጥፋትንየሚመለከትሲሆንከብቶችን(ቆፀሚያ)እናልጃገረድ(ቆፀኒያ) እንደካሳበመስጠትዕርቅየሚወርድበትነው።ቀላልግጭትየሚባለውደግሞእንደደንብመተላለፍያሉድርጊቶችሲሆኑ፣ገንዘብበመስጠትናወይምበሌላቀላልካሳዕርቅየሚወርድበትነው።
በመጨረሻአጥኚዋእንደጻራማህበረሰብያሉትውፊታዊየእርቅልማዶችከዘመናዊውየፍትሕሥርዓትጋርጎንለጎንቢጠኑየሚልይሁንታአቅርባለች። ከዚህበተጨማሪምእንዲህዓይነቶቹጥናቶች
የኅብረተሰብተሃድሶንለማምጣትየፖሊሲግብዓትሊሆኑየሚችሉበትዕድልሊኖርስለሚችልመንግሥትናሌሎችጉዳዩበቀጥታምይሁንበተዘዋዋሪየሚመለከታቸውአካላትትኩረትቢሰጡትትላለች።