Book Review: መሠረት ስብሐት ለአብ፡፡ ትውፊታዊ ኀሳበ ዘመንና ታሪኩ፡፡ አንደኛ እትም 1981 ዓ.ም. ሆንግ ኮንግ፣ ሁለተኛ እትም 2012 ዓ.ም. አዲስ አበባ፡፡

Authors

  • Hiruy Abdu Addis Ababa University

Abstract

የመሠረት ስብሐት ለአብ የምርምር ሥራ ትውፊታዊ ኀሳበ ዘመንና ታሪኩ ከገበያ ከጠፋ ብዙ ዓመታት ያልፉታል፡፡ ከሠላሳ አንድ ዓመታት በኋላ፣ በደራሲው ቤተሰብ ጥረት መጽሐፉ ከእንደገና በመታተሙ ከአንባብያን ዘንድ ሊደርስ ችሏል፡፡ በመጽሐፉ ርዕስ የተጠቀሰው ትውፊታዊ የሚለው ቃል ‹‹ከጥንት ከአበው ሲያያዝ ሲወርድ፤ ቃል በቃል ሲነገር የመጣ›› ልማድ፣ ትምህርት፣ ወግ እና ታሪክን ይወክላል፡፡

Downloads

Published

2023-06-03