“ትራውማ” በመረቅ ውስጥ

Authors

  • Eyerusalem Dagne Addis Ababa University

Abstract

ይህ ጥናት በ2007ዓ.ም. በታተመው የአዳም ረታ ልብወለድ፣መረቅ ላይ በዘመናዊው “የትራውማ ንድፈሐሳብ ”የታገዘ ንባብ በማድረግ የትውልድን የልቡና መታወክ(ትራውማ) ለመፈተሽ የሞከረነው፡፡የትራውማ መፈጠሪያ ምክንያቶችና መከሰቻዎች፣የተስተማሰሉባቸውን ትዕምርቶችና ገጸጽሑፋዊ አቀራረቦች በመመርመር ዘመኑን የመፈከር፣ትውልድ ዘለል ቀውሶቹን የማሳየት ዓላማ አለው፡፡

Downloads

Published

2018-01-22