የሰብአዊነት አሣሣል በዐፄ ሱስንዮስ ዜና መዋዕል እና በበዓሉ ግርማ የቀይ ኮከብ ጥሪ ውስጥ

Authors

  • Taye Assefa

Abstract

የአማርኛ ዘመናዊ ልቦለድ እድገት ከአፈወርቅ ገብረኢየሱስ ልብወለድ ታሪክ(ጦብያ) በ1900 ዓ/ም መታተም በኋላ ጎላ ያለ የጭብጥም የቅርጽም ለውጥ አስመዝግቧል፡፡

በርካታዎቹየዘመናዊነትገጽታዎቹም የዚህን የሥነጽሑፍ ዘውግ አታቾች ትኩረት በተለያየ ደረጃ ስበዋል፡፡ሆኖም፣ለአማርኛው ልቦለድ የግእዙ ሥነጽሑፍ መሠረትነት ወይም ይህ የልቦለድ ዘውግ በእድገት ግሥጋሴውም ላይ ቢሆን ከግእዙ ጋር በምን ሁኔታ እንደሚወራረስ ለማሳየት የሚገባውን ያህል በተመራማሪዎች አልተፈተሸም፡፡

Downloads

Published

2022-05-05